EN አማ
Back to Notice Board

ስለ ሲስተም አድራሻ (URL) ለውጥ የተሰጠ ማሳሰቢያ

May 24, 2026  |  1 month ago

ስለ ሲስተም አድራሻ (URL) ለውጥ የተሰጠ ማሳሰቢያ

ከዚህ ቀደም በነበረው ሲስተም ላይ የፍጥነት መቆራረጥ እና በቦታው ላይ የሚከሰቱ የኔትወርክ ችግሮች ሲስተሙን ለመጠቀም እንቅፋት እንደሆኑባችሁ በገለጻችሁት መሰረት፣ ችግሩን ለመቅረፍ አዲስ ከፍተኛ አቅም ያለው ሰርቨር እና የተሻሻለ የሲስተም ኮንፊግሬሽን ስራ ተጠናቋል።

በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ የምትጠቀሙበት የሲስተም አድራሻ (URL) ወደ eaims.bols.gov.et የተቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን። ከዚህ ሰዓት ጀምሮ የቀድሞው አድራሻ (eaims.abolt.org) የማይሰራ ስለሆነ፣ ሁሉም ተጠቃሚዎች በአዲሱ አድራሻ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፦ ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀደም ትጠቀሙበት የነበረው የመግቢያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) የማይቀየር መሆኑን እና በአዲሱ አድራሻ ላይም በተመሳሳይ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናረጋግጣለን።

Important Update: New System URL/Domain for EAIMS

Based on your previous feedback regarding system speed and network accessibility issues in certain areas, we have successfully migrated the system to a new server with an upgraded configuration to ensure better performance.

Please be informed that starting today, the official system URL has been changed to eaims.bols.gov.et. The previous domain (eaims.abolt.org) is no longer active. We encourage all users to start using the new address immediately for all system-related tasks.

Note: Please be assured that your existing Username and Password remain unchanged. You can continue to use your current login credentials to access the system via the new URL.