New
System Administrator |
May 24, 2026 at 6:11 AM |
1 month ago |
26 views
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
ለኮሌጃችን ሰራተኞች በሙሉ
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የውስጥ ገቢውን ለማዳበር በሂደትም ከመንግስት በጀት ነጻ ሆኖ ስራዎችን በራሱ በጀት ለመስራት ስትራቴጂ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል። ኮሌጁ ከዚሀ በፊት የንግድ ምዝገባ TIN no አልነበረውም አሁን ላይ እሱን አውጥተናል። በመቀጠል ስም እንፈልጋለን ከዚህ በፊት በንግድ ያልተመዘገበ መሆን አለበት
1፣- በአእንጨትና በረታ ብረት ውጤቶች
2፣-በኮንስትራክሽን ግንባታ ደረጃ 7
3፣-በግብርና ውጤቶች
4፣- የተሽከርካሪ ጥገና
ስም ይህ ቢሆን የሚል በ3ቱ እንድተሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ታዋቂ ሊያደርግ የሚችል፣ ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ያልዋለ፣ ሳቢና ማራኪ፣ ልዮ፣ በቀላሉ የሰውን ቀልብ የሚገዛ፣ጥራትን አመላካች ፣ ወዘተ
በደንብ አስባችሁ ሃሳብ አዋጡ