እንዴት ሰነበታችሁ?
እንዴት ሰነበታችሁ?
ባለፈዉ ጥር ወር ላይ ኮነትራት ማደሳችን ይታዎቃል፡፡ይሁን እንጅ ከሙያ እና ከአበል ክፍያ ጋር የተያያዙ ለዉጦች ስላሉ፤ ዉላችንን እንደገና እንድናድስ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም ዉላችሁን ከዚህ በፊት በላካችሁት መሰረት (መጀመሪያ እና መጨረሻ ገጽ የሚፈለጉትን መረጃዎች በማካትት)፤በየኮሌጃችሁ አንድ ተወካይ መርጣችሁ፤ የተወከለዉ ሰዉ የሁሉንም ሰዉ ስብስቦ (ዚፕ ) በማድረግ ይልካል/ትልካለች ማለት ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ፡
1. ዶክመንቱ የታሰረ ስለሆን ፤ unsecure አታደርጉት (በተፈቀደዉ ቦታ ብቻ የሚፈለጉ መረጃዎችን አስቀምጡ)
2. መረጃዎች የሚቀመጡት መጀመሪያ እና መጨረሻ ገጽ ላይ ነዉ፡፡ ሌሎች ገፆች ላይ የሚቀመጥ መረጃ የለም፡፡
3. አዲሱ በብርሃንና ሰላም የሚታተመዉ (QR code ያለዉ ) የታደሰ የንድግ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ወረቀት (ቲን) ኮፒ ተገርገዉ መቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
4. በጥንቃቄ ይሞሉ፡፡ ዉሉ ላይ ያሉ መረጃዎች በጥሞና ያንብቡ
5. Your file Name: Your Name _Town (E.g. Abebe_Bahir Dar).
መረጃ የሚሰበስቡ አሰልጣኞች
1. Bahir Dar: Abebaw Tarekegn -0921668996
2. Debre Birhan Polytechnic College፡ Lamrote Hayilemkaeal -920320467
3. Kombolcha Polytechnic College: merawi tekilie -911799499
4. Woldia Polytechnic College: Asiresaw Deribew -910585846
5. Debre Markos Polytechnic College: Endalew KasiYe -913305454
6. Finote Damot Polytechnic College :Esubalew Tesema -912029798
7. St. Lalibela Polytechnic College: አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
8. Kemissie Polytechnic College: Eliyas Abebe -989880104
9. Gondar Polytechnic College: አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
10. Debre Tabor Polytechnic College:Tades AduGna – 920247142
11. Woizero Siheen Polytechnic College፡አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
12. Burie Polytechnic College: አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
13. Injibara Polytechnic College: አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
14. Shindi Polytechnic College: አንድ ፈቃደኛ አሰልጣኝ ወክሉ
የሚወከሉት ሰዎች EDI አሰልጣኝ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ዉሉ እስከ ሚያዝያ 1 ( ሃሙስ) መላክ ይኖርባችሗል፡፡