ፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018ዓ.ም የሰብል ምርት ስራ ጀምሯል።
System Administrator |
June 5, 2026 at 10:33 AM |
1 month ago |
39 views
የእርሻ ልማት ፕሮደክቱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ካለፈው አመት የስራ ውጤት በመነሳት ድክመት እና ጥንካሬ በመለየት ለዚህ አመት የተሻለ የአሰራር ሂደትን ተከትሎ ለመስራት አዲስ ኮሚቴ በማዋቀር ወደስራ ተገብቷል።
28/09/2018ዓ.ም
ፍ/ዳ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ