ማስታወቂያ
System Administrator |
July 1, 2026 at 8:46 AM |
20 days ago |
17 views
ማስታወቂያ
ለዲኖች፣ ለዘርፎችና ለICT ኢንስትራክተሮች እና ሌሎች የሚመለከታችሁ በሙሉ፤ በመጪው ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ የዲጂታል አማራ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴን በተመለከተ ሰፊ የግምገማ መድረክ የሚካሄድ በመሆኑ፣ ሁላችሁም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ከተለመደው ቦታ ማለትም ቤተ መጽሐፍት እንድትገኙ እናሳስባለን።
የዲጂታል አማራ ፎካል ፐርሰን