ማስታወቂያ
Sintayehu |
July 3, 2026 at 1:53 PM |
18 days ago |
25 views
ቀን 26/10/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኮሌጃችን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን የ2018 ዓ.ም የምረቃ ፕሮግራም የሚካሄደው ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም ስለሆነ ተመራቂ ተማሪዎች ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እና ሬጅስትራር ቢሮ ድረስ በመምጣት የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንድታሟሉ እንገልጻለን።
"ኮሌጁ"