EN አማ
Back to News
ውድ የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች፣

ውድ የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች፣

Sintayehu  |  July 16, 2026 at 4:43 PM  |  5 days ago  |  7 views

ውድ የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች፣
በቅድሚያ የእግዚአብሔር ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። ነገ ምረቃ ስነ ስርዓታችን ዋዜማ እንኳን አደረሰን እያልኩ በተያያዘ የዘመቻ ስራ እንዲከናወን በመጠየቅ በአእለቱ እንድንረባረብ አሳስባለሁ። በተያዘው ቀን በጊዜው በቦታው እንድትገኙ እና ወርክ ሾፕ አካባቢ እና ወስጥ ሾፕ ካይዘን በጋራ እንድንሰራ በአክብሮት እንጠይቃለን።ኮሚቴዎች ይደራጃሉ ስራ እንከፋፈላለን ሁሉ ነገር ነገ ማለቅ ይኖርበታል፣ ልጆቻችን በድምቀት እናስመርቃለን ቤታችን እናስጎበኛለን ፕሮሞሽን እንሰራለን፣ ለጋራ ውጤት የጋራ ዘመቻ@@@@!!
በተከበረ ሰላምታ፣
የኮሌጃችን ዲኖች የጋራ መልዕክት ነው!!! ሁሉም ሰው መገኘት አለበት አደራ ሁሉም ዘርፎች አና ቡድን መሪዎች መልእክቱን ተግባራዊ አድርጉ!!!🙏🙏🙏🙏🙏🏆🏆🏆🏆

Previous | Next