EN አማ
Back to News
ለሁሉም  የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች

ለሁሉም  የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች

Sintayehu  |  July 16, 2026 at 4:48 PM  |  5 days ago  |  10 views

ለሁሉም  የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች በሙሉ
ጉዳዮ፡- አካውንት መክፈትን ይመለከታል
የሀምሌን ወር ደሞዝ በጸደይ ወጀት ጃቢ ቅርንጫፍ ( ገበያው ላይ) ባንክ ለመክፈል እየተዘጋጀን በመሆኑ ሁሉም አካዉንቱን በመክፈት ለሂሳብ ክፍል እስከ 15/11/18 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
መዝግየት የደሞዝ መክፈያ ቀኑን እንዲራዘም ነው ሚያደርገው!!
                  አንተነህ ባህሩ
                           ዲን

Previous | Next