በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን፤ የክልሉ ስራ እና ክህሎት ቢሮ ከጸደይ ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ኮሌጃችን የመደበኛ እና የውስጥ ገቢ አካውንቱን በባንኩ እንዲያነቀሳቅስ ስለተፈቀደልን ባንኩ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ጥቅም ያለው አገልግሎት ለመጠቀም ያስችለናል።
Sintayehu |
July 29, 2026 at 6:49 AM |
1 month ago |
37 views
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን፤ የክልሉ ስራ እና ክህሎት ቢሮ ከጸደይ ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ኮሌጃችን የመደበኛ እና የውስጥ ገቢ አካውንቱን በባንኩ እንዲያነቀሳቅስ ስለተፈቀደልን ባንኩ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ጥቅም ያለው አገልግሎት ለመጠቀም ያስችለናል። ለዚህም ለቢሮአችን ኃላፊዎች፣ ለምዕራብ ጎጃም ስራ እና ክህሎት መምሪያ ኃላፊዎች እንዲሁም ለምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ መምሪያ ኃላፊዎች ላደረጉልን ድጋፍ በኮሌጃችን ስም እጅግ እናመሰግናለን።
ማሳሰቢያ፣ አካውንት የነበራችሁ ዶርማንት ያልሆነ እንዲሁም ያላችሁን፣ ያልከፈታችሁ ደግሞ ከፍታችሁ እስከ ሰኞ 4:00 ሰዓት ብቻ ሂሳብ ክፍል እንድታስመዘግቡ እየገለፅን፤ National ID የሌለው ካለ ግን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ አይሆንም።