Finote Damot Polytechnic College
Sintayehu |
August 2, 2026 at 4:26 PM |
1 month ago |
46 views
ፍኖተ ዳሞት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
በSEED ( Sustainable Employment through Entrepreneurship and Enterprise Development) program ስር ከሚሰሩት ACT (American College of Technology) እና EDI ( Entrepreneurship Development Institution) ጋር በሰራነው የስልጠና እና የስራ እድል ፈጠራ የአእውቅና ሰርትፍኬት ማግኘት ችለናል። ይህ ውጤት አመራሩ፣ አሰልጣኙ ከዞን እስከ ከጽ/ቤት ስራ እና ክህሎት እስከ ማዕከል በቅንጅት በመሰራታችን የተመዘገበ ስኬት ነው። ለጋራ ዓላማ ፣ በጋራ መስራት ለውጤት ያደርሳል የሚለውን ያሳየን ሲሆን በአዲሱ በጀት ዓመት ያለብን ክፍተት በመቅረፍ ለላቀ ስራ አፈጻጸም የምንደረደርበት ማነሳሻ ሽልማታችን ነው።
26/11/2018ዓ.ም