EN አማ
Back to News
ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የዲጂታል አማራ ቤተሰቦች

ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የዲጂታል አማራ ቤተሰቦች

System Administrator  |  May 24, 2026 at 7:13 AM  |  1 month ago  |  26 views

ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የዲጂታል አማራ ቤተሰቦችቤተሰቦች
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ግንዛቤ ፈጠራው ላይ ያለን እንቅስቃሴ ጥሩ ቢሆንም፣ የመምሆራን ኮሌጅ ተማሪዎችንና ስታፎችን፣ በሶስቱም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያሉትን ተማሪዎች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ ያሉትን ሰራተኞችና ሁሉንም የዞን መምሪያ ሰራተኞች ግንዛቤ ፈጥረን እንዲመዘግቡና ሰልጥነው ብቁ እንዲሆኑ በትብብር ብንሰራ መልካም ነው፤ ይህ ደግሞ በየደረጃው ያለ የአመራሩ ድጋፍ እጅግ ወሳኝ ነው አመራሩ ካላመነበት ስራው ውጤታማ አይሆንም።

Previous | Next