News & Announcements
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን፤ የክልሉ ስራ እና ክህሎት ቢሮ ከጸደይ ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ኮሌጃችን የመደበኛ እና የውስጥ ገቢ አካውንቱን በባንኩ እንዲያነቀሳቅስ ስለተፈቀደልን ባንኩ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ጥቅም ያለው አገልግሎት ለመጠቀም ያስችለናል።
1 month ago
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን፤ የክልሉ ስራ እና ክህሎት ቢሮ …
Read more
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 110 ተማሪዎችን አስመረቀ፤
1 month ago
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 110…
Read more
ነገ የሚከበረውን ታላቁን የምረቃ በዓላችሁን አስመልክቶ፣ መላው የኮሌጃችን ማህበረሰብ አስቀድሞ የተሰማውን ታላቅ ደስታና ኩራት ይገልጻል
1 month ago
ሐምሌ 11/2018 ዓ.ምነገ የሚከበረውን ታላቁን የምረቃ በዓላችሁን አስመልክቶ፣…
Read more
በፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዘንድሮ የተከናወነው የእርሻ ስራ ከአምናው በተሻለና እጅግ በተደራጀ አግባብ በመመራቱ፣ በአሁኑ ወቅት በማሳችን ላይ ተስፋ ሰጪና እጅግ ያማረ ቡቃያ በቅሎ ለማየት በቅተናል።
1 month ago
በፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዘንድሮ የተከናወነው የእርሻ ስራ ከአምና…
Read more
